top of page
Search

በፈተና ጊዜ እግዚአብሄርን ማመን ይቻላል?



መጥሃፈኢዮብመራፍ13 ቁጥር15 እንዲህይላል፣እነሆ፥ቢገድለኝስንኳእርሱንበትዕግሥትእጠባበቃለሁ፤ነገርግንመንገዴንበፊቱአጸናለሁ።እስቲለአፍታአስቡትይህንለማለትምንአይነትእምነት፣ምንአይነትወደረየለሽየመተማመኛኢንሹራንስእንደሚጠይቅ።እነኝህየውግያቃሎችናቸው፣ጠንካራቃሎች! ምነምቢደርሰብኝ፣ምንምያሀልፈተናቢጠናብኝእንክዋንእየሱስንአምነዋልሁየሚል!ኢዮብበእምነትጠንቶየቆመውፍጡምበሆነተስፋአስቆራጭፈተናበትጋረጠበት፣ሁሉንባጣበትናበነጣበትሰአትነበር።ከመጥናቱምአልፎቢገለኝምእንኩዋንአምነዋልሁነበርያለው፣ምንአይነት፣ክርስያኖችሁሉእንዲኖረንየምንመኘውየብስለትደረጃነው?የኔመፈተኛተራበደረስጊዜእግሬከመቆምእንዳይዝል፣ትከሻዬምሳይደክምበጥናትመመከትእንዲችል፣የልብሴንእጀታሰብሰቤያለፍተሃት፣ቢገለኝምእንኩዋንአምነዋልሁለማለትእችልዘንድአምላኬንእለምነዋልሁ!የእዮብታሪክ፣በአይነቱለየትያለ፣በእሳትውስጥይተፈተንእምነትምሳሌነው።እኢዮብባለጠጋናሃቀኛእድልከሱጋርየሆነችሰወነበር፣ምንደርጋልሰይጣንአይንውስጥገባናአረፈው።ዲያብሎስእዮብእምነቱበሳትቢፈተንእግዜርንይከዳልየሚለውንሃሳብይዞወደፈጣሪሄደ፣እንዲፈትነውፍቃድለመጠየቅ።እግዜርምበእይፕብይተማመንንበርናፍቃድሰጠውከነፍሱበቀር።ከበቶቹን፣ቤተሰቦቹንአጣ፣መላሰውነቱበቁስልደዌተመትቶጤናውንተቃወሰ።እግዜርይህእንዲሆንየፈቀደውበምንምአይነትሁኔታውስጥቢሆንእኢዮብመልካምሰውመሆኑንለሰይጣንለማሳየትነው፣ጊዜውለእኢዮብየጨላማወቅትነበር፣ብዙዎቻችንከሱየሚጠጋባይሆንምበዚህመሰሉጭንቀትውስጥሆነንበእሳትየተፈተንበት፣መንገዱሁሉኮረንኮችየመሰለበትወቀትሳያጋጥመንአይቀርም፣እዮብህይወትተርጉምአጥቶበትአጣበት፣በዚህሁኔታበህይወትመኖርትርጉምእንደሌለውነበርየተሰማው፣ጉዋደኞቹሳይቀርጣድቅየግዚአብሄርሰወአይደልሀም፣የደረሰብሀምዋጋህነውሲሉአውገዘውፈርደውበትምነበር፣በተልይምሚስቱእግዜርንረግሞመሞትእንደሚሻለውተወተወተውነበር።ሁሉምፊቱንአዙሮበትበቻወንቀረ፣ይሁነናኢዮብየሚደነቅማነነትየነበረውሰወነበር፣የሁሉንምሃሳብገሸስአደርጎ፟ቢገለኝምእንከዋንአምላኬንአምነዋልሁነበርያለው፟ ።መነምያሀልቢዳከመምእንክዋን፣ተስፋእንዲቆርጥየምመከሩተንሰዎችሁሉገለልበማደረግበእምነቱጠንቶቆየ፣በሌላበኩልደገሞለምንእግዜይህእንዲሆንእንደፈቀደሙሉበሙሉሊገባውአልቻለም፣እኢዮብእግዜርንበዚህስቃይእስጥሆኖምየፈራል፣በሱምይታመናል፣ቢገለኝንኩዋንአምነዋልሁ።እዮብየደረሰበትፈተናቢያጋጥመንጠንተንታምነንየመቆሙጥናትየኖረንይሆን?በነገራችንላይሉቃስመራፍ4ትንብትመለከቱእየሱስበምድረበዳበቆየበትጊዜለ40 ቀናትበዲያብሎስተፈትኖነበር፣ቁጥር3 ላይእንደተጣፈውዲያብሎስእየሱስን| የእግዚአብሄርልጅከሆንክይህንንድንጋይዳቦእንዲሆንእዘዝአለው፣/ቁጥር4 ላይእየሱስየመልሰወንመልስበደምብበጥሞናስሙ።/ ሰውበእግዚአብሔርቃልሁሉእንጂበዳቦብቻአይኖርምተብሎተጽፎአልብሎነበርየመለሰለት።አሁንምተስፋአልቆረጠምዲያብሎስ፣እንደገናመጣሊፈተነውለሁለተኛጊዜ፣ኢየሱስምመልሶ።ለጌታለአምላክህስገድእርሱንምብቻአምልክተብሎተጽፎአልአለው።መቼበዚህተስፋቆረጠና፣ለሶስተኛጊዜመጣሊፈተነውቁጥር12 ላይእንደሚናገረው።አሁንምእየሱስጌታንአምላክህንአትፈታተነውተብሎአልአለው።


አስተውላችሁዋል? ሶስትጊዜዳቢሎስእየሱስንለመፈተንሞከረሶስቱንምጊዜእየሱስየእግዚአብሄርንቃልነበርየጠቀሰው።እንዲህተጥፍዋል፣እንዲህተብሎተጥፍዋል፣እንዲህተብለዋል!ወንድሞቼናእህቶቼዛሬእነግራችሁዋልሁ፣ለዛተቆልሎአልደረመስላላችሁተራራ፣በመጥሃፍቅዱስእንዲህተጥፍዋልበሉት!ከአሸናፊዎችየበለጥኩነኝበሉት!ዲያብሎስበማዋረድሲያሸማቅቃችሁ፣ሊያስከስሳችሁወይምሊያፈስረደባችሁሲሞከር፣እንዲህበሉት፣ሞትቢሆን፥ሕይወትምቢሆን፥መላእክትምቢሆኑ፥ግዛትምቢሆን፥ያለውምቢሆን፥የሚመጣውምቢሆን፥ኃይላትምቢሆኑ፥39 ከፍታምቢሆን፥ዝቅታምቢሆን፥ልዩፍጥረትምቢሆንበክርስቶስኢየሱስበጌታችንካለ፣ከእግዚአብሔርፍቅርየሚለየኝይለምበሉት፣ችግርሲመጣ፣መነፈሳዊውግያከፊታችንሲጠብቀንየግዚአብሄርቃልቁዋሚዋስተናችንሊሆንይገባል።ቃሉእምነታችንንእንደሰደድእሳትያቀጣጥለዋል፣የተዳፈነእምነትያለውሰወእንክዋንቢሆንምንምጉዳዩየገዘፈቢሆንምበቃሉተስፋወናእምነቱነፍስመዝራትይጀመራል፣ፈተናችንእንደተራራቢገዝፍም፣በሰውአይንጉዳዩሞተየሚያስብልቢሆንምፈጡምየሆነሰማያዊዋስተናአለን፣የእግዚአብሄርቃል!የእየሱስክርስቶሰንስምበተማጥኖበጩሀትስንጠራመላእክቶችከመንበሩየለቀቁልናል፣የደርሱልናል።የእግዚአብሄርታማኝነትዋስትናችንነው፣በውግያተሸንፎአያውቅም፣መቼምሊሰነፍምየማይችልበቻውንአሰናፊጌታነው!ሰልዚህከአንገተሽቀናበይየግዜርየተወደድሽልጅ፣ቀናበልህተራመድየግዚአብሄርወድልጅ!ውግያውያነተሳይሆንየጌታነው! ይህንከፊተህየተጋረጠውውግያበጉለበትህተምበርክከህየምትዋጋውእንጂበጡጫአይደለም!ይህውግያበራስህጥንካሬየምትወጣውአይደለም! ይህንውግያየምትዋጋውበእዚአብሄርቃልነው!አዳምጡበደምብወገኖቼ! ወግያፈተናሲያጋጥማችሁዲያብሎስጥቃትሲሰነዝረባችሁበፍጡምተቀብላችሁእንዳታለቃቅሱ፣እንዳትታገሱ።በጌታችንበመዳኒታችንበእየሱስስምአሸናፊዎችነን! በእግዚአብሄርቃልአሽናፊዎችነን! የእግዚአብሄርቃልበአንደበታችን፣በተሰጠንስልጣንማወጅናምናገርይኖርብናል!እየሱስበፍጡምአምነነውእንድንኖርይፈልጋል፣ማቲዎስ6 ቁጥር25 ላይእንዲህይላል።ስለዚህእላችኋለሁ፥ስለነፍሳችሁበምትበሉትናበምትጠጡት፥ወይምስለሰውነታችሁበምትለብሱትአትጨነቁ፤ነፍስከመብልሰውነትምከልብስአይበልጥምን? 26 ወደሰማይወፎችተመልከቱ፤አይዘሩምአያጭዱምምበጎተራምአይከቱም፥የሰማዩአባታችሁምይመግባቸዋል፤እናንተከእነርሱእጅግአትበልጡምን? 27 ከእናንተተጨንቆበቁመቱላይአንድክንድመጨመርየሚችልማንነው? 28 ስለልብስስስለምንትጨነቃላችሁ? የሜዳአበቦችእንዴትእንዲያድጉልብአድርጋችሁተመልከቱ፤29 አይደክሙምአይፈትሉምም፤ነገርግንእላችኋለሁ፥ሰሎሞንስእንኳበክብሩሁሉከነዚህእንደአንዱአልለበሰም።30 እግዚአብሔርግንዛሬያለውንነገምወደእቶንየሚጣለውንየሜዳንሣርእንዲህየሚያለብሰውከሆነ፥እናንተእምነትየጎደላችሁ፥እናንተንማይልቁንእንዴት?


31 እንግዲህ።ምንእንበላለን?ምንስእንጠጣለን? ምንስእንለብሳለን? ብላችሁአትጨነቁ፤32 ይህንስሁሉአሕዛብይፈልጋሉ፤ይህሁሉእንዲያስፈልጋችሁየሰማዩአባታችሁያውቃልና።33 ነገርግንአስቀድማችሁየእግዚአብሔርንመንግሥትጽድቁንምፈልጉ፥ይህምሁሉይጨመርላችኋል።34 ነገለራሱይጨነቃልናለነገአትጨነቁ፤ለቀኑክፋቱይበቃዋል።ምንደነውእየሱስሊነግረንየፈለገው?ባለፈውህይወታችሁበጠጠትወደሀዋላእንድትኖሩአይፈልግም፣ለወደፊቱምእንተጨንቁአይወደም፣እሱየሚፈልገውዛሬንከእግዚአብሄርጋረእንድንኖርነው።ሌላውደገሞሊንገረንየፈለገውእግዜአብሄርንእንድናምነውነው፣መልካምአመለካከትይኑረንጭለምተኛአንሁን፣መጭነቅአቁሙ፣አትብሰልሰሉ!በውንጌልደጋግሞእንደተንገረውሰዎችፈውስሲፈልጉእየሱስ፣ታምናላችሁ? ብሎይጠይቃቸውነበር።እየሱስፈወሰየሚፈልጉሰዎችግንእምነትያልነበራቸወንሰዎችንመርዳትአልቻለምነበር።የሚያሰፍልገውምእምነትየሰናፍጭቅንጣትየምታህልእንኩዋንበቂመሆኑንምአስታውሶናል።የማርቆስወንጌልመራፍ9 ላይመምህርሆይ፥ዲዳመንፈስያደረበትንልጄንወደአንተአምጥቼአለሁ፤ባለውጊዜየማታምንትውልድሆይ፥እስከመቼከእናንተጋርእኖራለሁ? እስከመቼስእታገሣችኋለሁ? ወደእኔአምጡትአላቸው።23 ቢቻልህትላለህ፤ለሚያምንሁሉይቻላልአለው።24 ወዲያውምየብላቴናውአባትጮኾ።አምናለሁ፤አለማመኔንእርዳውአለ።እንግዲህእዚህጋበሰውልጅአለማመንእየሱስእንዴትእንደተማረረሁሉነውየሚያሳየው።እግዜርተዝቆየማያልቀውንባርኮትበኛላይለማፍሰስሁሌምይጠብቀናል፣ይሁንናእኛዝግጁየመጉዳይሆኑላይእንደክማለን።ንጉስመጥቶከሞላውከተረፈውሃብቱማሰብከምንችለውበላይሊያረሰረሰን።ቤታችንንሊሞላውቢመጣናቤታችንግንበማያሰፍልጉትርኪሚርኪተሞልቶቢጠብቀውከንጉሱልንቀበልየምንችለውንነገርውስንይልብናል፣ለምን? ቤቱማስቀመጫቦታየለውማ።በተመሳሳይሁኔታምእግዜርሊባርከን፣በጠጋውሊያንበሸብሸንይወዳል።ግንቤታችንሰውነታችንህይወታችንበሌላቅድስናበጎደለውነገርከተሞላእንዴትይሆናል? ቤታችንንአጥደተንመንገዳችንንእስክናስተካከልልንጠብቀውይገባል።


ነቢያት ገቢሳ


 
 
 

Comments


Post: Blog2_Post

Subscribe Form

Thanks for submitting!

  • Facebook
  • Twitter
  • LinkedIn

©2021 by Betel Christ Church. Proudly created with Wix.com

bottom of page